አዲስ በወጣው የዲቪ ሎተሪ የ1 ዶላር ክፍያ ህግ ምክንያት አሜሪካ የመግባት እድል እንዳያመልጦ!
Days
Hours
Minutes
Seconds
ዘንድሮ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ለዳይቨርሲቲ ቪዛ (ዲቪ) ሎተሪ ምዝገባ 1 ዶላር የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል እንደሚጀምር አሳውቋል። ታዲያ ይህንን የአገልግሎት ክፍያ ከኢትዮጵያ ሆነው በመክፈል አሜሪካ የመግባት እድልዎን እንዳያጡ ረቡኒ ቴክኖሎጂ ሶሊውሽን እርስዎን ለማገልገል ዝግጅቱን አጠናቋል። ምንም አይነት የክፍያ እክልም ሆነ ዲቪ ሲሞላ በሚፈጠር ስህተት ምክንያት የሚከሰት የዲቪ ሎተሪ መሰረዝ ሳያሰጋዎ የዲቪ ማመልከቻዎን በጥራት እና በፍጥነት ሞልተን እናስረክባለን።
ዲቪዎን በኛ በኩል ሲያመለክቱ፦
- የዶላር ክፍያዎን ህጋዊ በሆነ አለም አቀፍ የክፍያ አማራጭ እንፈፅማለን።
- ብቁ በሆኑ ባለሞያዎች ለዲቪዎ መሳካት አስፈላጊ የሆኑ መስፈርቶችን አሟልተን በማመልከት የማሸነፍ እድልዎን ከፍ እናደርጋለን።
- የዲቪ ማመልከቻዎን ከሞላን በኋላ ከአሜሪካ መንግስት የሚሰጥዎትን ሎተሪው ሲወጣ የሚመለከቱበትን የእጣ ቁጥር ያካተተ የማረጋገጫ ወረቀት እናስረክባለን።
- የዲቪ ሎተሪው ከወጣልዎ ወደ አሜሪካ እስኪጓዙ ድረስ በሚኖሩ ሂደቶች የማማከርና ድጋፍ አገልግሎት እንሰጣለን።
